
Addis Ababa, Ethiopia
Adrash
ADRASH P.L.C
አድራሽ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ቀን፡ 10.01.2013
የቅጥር ማስተወቅያ
ድርጅታችን አድራሽ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በቴክኖሎጂ የታገዘ የታክሲ እና የዲሊቨሪ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ተመራጭ እና ዘመናዊ አገልግሎት በከተማችን ለመስጠት እየሰራ ያለ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች ማስታወቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 ቀናት ውስጥ ከመስፈርቱ በታች ባለው የስልክ ቁጥራችን በመደወል መስረጃችሁን የምታስገቡበትን አድራሻ የምናሳውቀችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሥራ ዘርፍ፡ ሞተረኛ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ተፈላጊ ችሎታ፡ ቀልጣፋ፣በራስ መተማመን ያለው፣የስራ ሰዓት የሚያከብር፣ ታማኝ ፣ፈጣን፣ ለድርርጅቱ አዳዲስ ደንበኖችን ማስገኘት የሚችል እንዲሁም ከቴክኖሎጂ ጋር በቀላሉ ከቴክኖሎጂ ጋር በቀላሉ ተግባብቶ መስራት የሚችል እና በስልኩ/ኳ የድርጅቱን መተግበርያ መጠቀም የሚችል/የምትችል
ፆታ፡ወንድ / ሴት
ዕድሜ፡ 23 – 40
የትምህርት ደረጃ፡ ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ሰዓት፡ 2፡30 – 11፡30
የስራ ልምድ፡ ከዚህ በፊት በሌሎች ድርጅቶች ላይ በመልክት ስራ እና ተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ ያገለገለ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት/ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር
ስልክ፡ 0911077352/ 0968202162
ድርጅቱ
Leave a Reply